የሶማሌ ክልል በፀጥታና በምጣኔ ሃብት ጉዳይ ከጎረቤት ሃገሮች ጋር እየሠራ ነው

ኢትዮጵያ ከአጎራባች ሃገሮች ጋር ያላትን የድንበር ፀጥታ ለማረጋገጥ ከሃገሮቹ ጋር እየሠራ መሆኑን የሶማሌ ክልል መንግሥት አስታውቋል። ከኬንያ፣ ከሶማልያ፣ ከጂቡቲና ዓለም አቀፍ ዕውቅና ከሌላት ሶማሊላንድ ጋር ድንበር የሚጋራው የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር መስጠፋ ኡመርና ምክትላቸው ሰሞኑን ወደ ሃገሮቹ ተጉዘው ...

የኮቪድ 19 ክትባት ዘመቻ ተጠናክሮ እየተካሄደ ነው

በሀገር አቀፍ ደረጃ ከሁለት ሣምንታት በፊት በተጀመረው የኮቪድ 19 መከላከያ ክትባት ብዙ ሰው እየተከተበ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። አዲስ አበባ ውስጥ በተለያዩ የክትባት ጣቢያዎች ላይ የተከተቡ ስዎች አስተያየታቸውን ለቪኦኤ ሰጥተዋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ። ...